Anonoymous396.5
#personal
በኮሪደር ልማት ተነሺ ነን። ቤቱ በሊዝ የተያዘ የግል ቦታ ነው። የገንዘብ ካሳ ተሰርቶ አልቋል ስንደውል መታቹ ትወስዳላችሁ ተብለናል። የኔ ጥያቄ ካሳ ከተሰጠ በኃላ ከምን ያህል ጊዜ በኋላ ነው ምትክ ቦታ ወይም ምትክ ቤት የሚሰጠው?
Jun 24, 20248 engagements
በኮሪደር ልማት ተነሺ ነን። ቤቱ በሊዝ የተያዘ የግል ቦታ ነው። የገንዘብ ካሳ ተሰርቶ አልቋል ስንደውል መታቹ ትወስዳላችሁ ተብለናል። የኔ ጥያቄ ካሳ ከተሰጠ በኃላ ከምን ያህል ጊዜ በኋላ ነው ምትክ ቦታ ወይም ምትክ ቤት የሚሰጠው?
Jun 24, 2024ምን አይነት ምትክ ነው? የመሬት ወይስ ኮንደሚኒየም?
Jun 25, 2024