ሰላም ሰዎች እንዴት ናቹ አንዲት ልጅ አለች Class ውስጥ ያወኳት እና በጣም ነበር የወደድኳት እሷ ግን Like Friendly ብቻ ነበር የምታየኝ እና እኔም በጓደኝነት ማስመሰል ሰለቸኝና እንደምወዳት ነገርኳት እሷ ግን Friend መሆን ብቻ እንደምትፈልግ እና ለኔ ምንም አይነት ስሜት እንደሌላት ነገረችኝ ። ከዛ እኔ ከሷ መራቅ ጀመርኩ ነገር ግን ስርቃት ትቀርበኛለች ሳላስቀይማት የምርቅበትን መንገድ ብትነግሩኝ 🙏
Jun 24, 2024ይሄን post ለሷ forward በማድረግ😂
Jun 24, 2024