Ni629yb34.5
#technology
አዲስ ቤት ገዝቼ ነው እና የቤቱ ቆጣሪ ምንም ፅሑፍ, ቁጥር balance ምናምን የለውም ፡ የሚያቅ ሰው ካለ አስረዱኝ እስቲ
Jun 23, 202410 engagements
አዲስ ቤት ገዝቼ ነው እና የቤቱ ቆጣሪ ምንም ፅሑፍ, ቁጥር balance ምናምን የለውም ፡ የሚያቅ ሰው ካለ አስረዱኝ እስቲ
Jun 23, 2024Becardu start stader yasayihal
Jun 23, 2024ብርቱካን kelem yalatn mechan nw Balance kehone mawek yflkew hulet gze tchanewalh Keser kuter yamtalhal 2 kutr lay nw balance mtakew ✌️
Jun 24, 2024ካርዱን አስነካው
Jun 23, 2024ቤት ይገዛል እንዴ አሁንም 🤔😭
Jun 24, 2024ብርቱካን ቀለም ያለችውን ስትነካ ይበራል
Jun 23, 2024አሁን እዚ ጥያቄ ላይ "አዲስ ቤት ገዝቼ " እሚለው ያስፈልጋል እንዲው ስሙልኝ ነው እንጂ
Jun 23, 2024Awo yasfelegal, meknyatum ሰው የራሱን ቆጣሪ ባህሪ እንዴት አያውቅም ፡ Plus cardu gena yelegnim. Yan yan memeles yechelal... bruh teregagi
Jun 24, 2024