#personal
ሰላም Guys ዛሬ አንድ የውስጥ ጥያቄዬን ላጋራችሁ ወደድኩ እና ሀሳባችሁን ንገሩኝ እንደ አጋጣሚ ሆኖ አብዛኛውን ጊዜ የፍቅር ጓጀኛ የምተዋወቀው በ social Media ከማገኛቸው ሴቶች ነው እና እዛው Social Media ላይ አሪፍ ቆይታ እናሳልፍ እና መገናኘት የሚኖርብን ጊዜ ሲደርስ ግንኙነታችንን ምክንያት ፈጥሬ አቋርጠዋለሁ ምድነው ምክኒያትህ ካላችሁ ያለኝ ቁመት ነው 😁 የምር 166m አከባቢ ነኝ እና እኔጃ ብዙ ሰው እንደውም ጓደኞቼም ከ እኔ ያነሰ ቁመት ኖሯቸው ሲጨነቁ አላይም እኔ ግን ለምን ? እስቲ የሆነ ነገር በሉኝ 🙏 ስለ ቀነ መልሳችሁ አመሰግናለሁ ✌️
Jun 23, 20244 engagements