#personal
ሰላም ሰዎች...በስራ ቦታ ላይ ምን አይነት ሰዎች ናችሁ ? ራሳችሁን አስከብራችሁ ያላችሁን በሙሉ የምታጡ? ወይስ እየተሰደባችሁ እንጀራችሁ የሚሰጣችሁ ናችሁ? እኔ አለቃዬን አንቄ ልገድለው ምንም አልቀረኝም !! ምን አይነት ሰው መሆን አለብን? ራሴን ላስከብር ብዬ ስራዬ ላጣ እና ጎዳና ልወጣ ነው ... አልገባኝም ምንም..!! እስኪ አስረዱኝ ??
Jun 23, 20245 engagements