guys ye gibi temari ngn next yr gc negn. ena men meselachu eskahun fikregna norogn ayawkm yeteykugnen wendoch hulu ignore new madergew. am V ena kiss erasu kemanm ga aderge alwkm. ke drom jemro hulunm wendoch ignore slemaderg ahun le endezi aynet neger sense less honkugn beka mnm new malasebew is it normal?
Jun 23, 2024ትክክለኛ ያንች ሠው እስከምታገኝ ድረስ ከማንም ጋር ግንኙነት አለማድረግሽ ጥሩ ነው ግን ደግሞ ሁሉንም ignore ማድረግሽ ከነዚያ አንዱ እግዚአብሔር የፈቀደልሽ የዘላለም አጋርሽ ሊሆን ስለሚችል ignore ስታደርጊ በcriteria ቢሆን ጥሩ ነው ግን ደግሞ ነገሮች እኛ ባሠብነው ልክ አይሄዱም እኔ ወንድ ነኝ ግቢ እያለሁ ብዙ እድሎችን አባክኛለሁ ብዙ የገፋሁዋቸው እድሎች አምልጠውኛል አሁን ከግቢ ከወጣሁኝ አራት አመት ሊሆነኝ ነኝ ነው እነዛን ወርቃማ እድሎች አሳልፌ አሁን እኔ ትኩረት ሠጥቸ ስፈልገው ደግሞ መሠናክሎች እየበዙ fail እያደረገ አስቸገረኝ እና የሚሆንሽ ምርጥ ሠው ካገኘሽ ወርቃማ እድልሽን እዳታሳልፊ ለማለት ፈልጌ ነው መልካሙን ይግጠምሽ ክብርሽን ግን እስካሁን ጠብቀሽ ለማይሆን ሠው እንዳትሠጭው
Jun 23, 2024