#religion
be orthodox sgdet beyekenu ale weys kalem snt seat new yetekesebetnm bota btnegrugn ebakachu.ameseginalew
Jun 22, 20242 engagements
be orthodox sgdet beyekenu ale weys kalem snt seat new yetekesebetnm bota btnegrugn ebakachu.ameseginalew
Jun 22, 2024በየቀኑ አለ ብቻ ሳይሆን ግዴታ ነው በቅዱስ ሚካኤል በእመቤታችን እና በበዓለ ወልድ ቀን እና ቅዳሜና እሁድ በቀር አቅምህ እስከቻለው ድረስ መስገድ ትችላለህ በበዓለ ወልድ የማይሰገደው የፈጣሪያችን ሁሉንም በዓላት ወክሎ ነው በቅዱስ ሚካኤል ቀን ማይሰገደው ሁሉንም መላእክት ወክሎ ነው በእመቤታችን ቀን ማይሰገደው ደሞ ሁሉንም ቅዱሳን ሰዎች ወክሎ ነው ቅዳሜና እሁድ ደሞ ሰንበት ስለሆነ ቁጥሩ 41 64 ይሰገዳል።(41) ማለት ኢየሱስ ክርስቶስ 40 ቀን 40 ለሊት ፆሞ በ41ኛዉ ቀን አጋንንትን ድል የመታበት ማለት ነዉ (64) ማለት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እድሜዋ ይሄ ሁሉ በበረከት የኖረችበት ዘመን ማለት ነዉ ግን ይሄ ለመጀመር ያህል ነው እንጂ እንደ አቅማችን ቀን በቀን እየጨመርን መሄድ አለብን።
Jun 23, 2024Sigdet hule gize ale በበዓለ 50 በሰንበት ፣ረቡዕ እና አርብ ፣በግዝት በዓላቶች (12,21,29) benezih kenatoch bcha ayesegedm lelaw ken yale seat ena kuter gedeb yesegedal
Jun 23, 2024