#education
ኦሮሞ የኩሽ ልጅ ነው። ኩሽ ደግሞ የሴም ወንድም። እነ ኒጀርኮርዶፋን እና ኮይኮይሳን የሚባሉ ማኅበረሰቦችስ የማን ልጅ ወይም ወንድሞች ናቸው? ኒሎሳሃራ ተብለው የተሰየሙትስ? ሃገራችን ከቆየን እማ ኦሞቲክ ተብለው በወንዙ ስም የተሰየሙ ኅዝቦችም እኮ አሉ። ለዚህ ጥያቄዬ በቅንንነት መልሱን የሚያፋልገኝ እፈልጋለሁ። ከሰላምታ ጋር። By: Anonymous Status: Previewing
Jun 22, 20244 engagements