#technology
ሰላም Guys! ቴሌብር ብር ያበድራል እንዴ? እስከስንት ብር እና ቅድመ ሁኔታስ?
Jun 22, 20242 engagements
ሰላም Guys! ቴሌብር ብር ያበድራል እንዴ? እስከስንት ብር እና ቅድመ ሁኔታስ?
Jun 22, 2024Card endemetebederewu new
Jun 22, 2024ያበድራል ግን መጠኑ አንተ appun እንደምትጠቀመው ነው ብዙ ጊዜ ብር ምታስገባ ምታስተላለፍ በሱ ክፍያ የምትፈፅም ከሆነ ብዙ ብር ያበድርሀል በደንብ ካልተጠቀምክ ግን ወፍ
Jun 22, 2024