How do I fix my damaged hair? ከፊት አልቋል በቃ😭. እየሳሳ ሳይሆን፣ ወደ ውስጥ እየገባ ነው። ማለት hairlineኤ በጣም ያስቃል። baby hair ምናምን ራሱ የለኝም። እና ደሞ ከፊት ከፊት ያለው አጭር፣ ባዶ ነው። ሌላው ጸጉሬ ደግሞ ኣጭር፣ ብጥስጥስ ያለ፣ በጣም የተጎዳ ነው። ተኩስ አያምርበት፣ ሹሩባ አያምርበት። ብቻ ምንም ተስፋ የለውም። ድሮም ግንባራም ነኝ ግን በግዜ ሂደት በጣም እየሸሸ ነው። shave አድርጌው ድጋሚ ባሳድገው ደስ ይለኝ ነበር ግን እንደማያድግ አቃለሁ። wig ምናምን አርጌ አላቅም። እና my sisters, ምን ላርገው?
Jun 22, 2024Maybe use derma roller. Don’t use minoxidil. Just use a hair oil
Jun 22, 2024