HABATMU52
#entertainment
ሰላም ጤና ለሁላችሁ, የፊልም አፍቃርያን 😁 አንድ ነገር ላስቸግራችሁ, አሪፍ የሆነ የድሮ ፊልሞች የማገኝበት app ወይም website ጠቁሙኝ እስቲ ራሳችሁ ምትጠቀሙበት ቢሆን አሪፍ ነው, በቴሌግራም ማውረድ ስላስቸገረኝ ነው ! አመሰግናለሑ 😊
#entertainment
ጤና ና ሰላም እየተመኘሁ, movie ወዳጆች አንድ ነገር እንድትረዱኝ, እስቲ አሪፍ የሆነ humble beginning የሚያሳይ ፊልም ምትሉትን ጠቁሙኝ, አመሰግናለሁ 😊
5 engagements