philosopherr1226
#art
አስካሁን ከሰራሗቸው🧑💻 logoዎች ምርጡ💯 እና የምወደው😍እንዲሁም የኔ ትልቁ🥇 ስራዬ የምለው ይሄ ነው ቀለል ባለ መንገድ ነው ላቀርበው🍽 የሞከርኩት፡፡ እና አስቲ የእናንተን አስተያየት ለግሱኝ ገንቢ አእምትሉትን ምን ልጨመረ➕ ምን ለልቀንስ➖ ምን ላስተካክል✏️ ወዳችሁታል? አልወደዳችሁትም? ቅር የሚላችሁ ነገር ካለ ለመቀበል ዝገጁ ነኝ💁♂
Jun 21, 202418 engagements