PureHeron13170
#technology
ባይናንስ በ bro passport verify አድርጌያለው እና notcoin እና ያሉኝን dollar p2p ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ መሸጥ ልጀምር ነው እና ትንሽ ጥያቄዋች አሉኝ 1, p2p ስሸጥ በብሮ አካውንት ስለከፈትኩኝ በእሱ cbe ወይም tele birr ነው እንዲልኩልኝ ማድረግ ያለብኝ አ? 2, Scam የመደረግ እድል አለኝ?
Jun 21, 20248 engagements