National ID ለማዘዝ የፖስታ ሳጥን ሊኖረኝ ይገባል ወይስ እንዲው ነው? I live outside of Addis Ababa.
Jun 20, 2024#national_ID ⭐️ የቀጠለ ትክክለኛውን national ID እንዴት እናገኛለን ? ✅ ቀላሉ እና ተመራጩ በሁሉም በሚባል ክልሎች ኢትዮ ቴሌኮም አገልግሎት እየሰጠ ነው በቀጥታ በኢትዮ ቴሌኮም በመሄድ የታደሰ ወይም ጊዜ ያላለፈበት መታወቂያ ይዛችሁ በመሄድ fayda ቁጥር መውሰድ ትችላላችሁ ⭐️ በመቀጠል ቴሌብር ላይ ያንን 16 ዲጂት fayda ቁጥር በማስገባት ሶፍት ኮፒ የሆነውን national d ማገኘት ትችላላችሁ ነገር ግን ለ verify አስቸጋሪ ነው ✔️ ትክክለኛውን ለማግኘት https://id.gov.et/ በዚህ ሊንክ ትገቡና order card print የሚለውን ትመርጡና የ fayda ቁጥር ታስገባላችሁ በመቀጠል normal እና premium የሚል የክፍያ አይነት አላቸው premium በተወሰነ ጊዜ ማለትም በ 2-3 ቀን እንዲደርሳችሁ ሲሆን regular ደሞ እራሳቸው ባስቀመጡት ጊዜ ትወስዳላችሁ 📱 regular service 343 birr 💸 📱 Premium service 625 birr 💸 በመክፈል ክልላችሁ በሚገኝ ፖስት ቤት ኦርጂናል እና ለ verify የሚሆነውን national id ማግኘት ትችላላችሁ ❗️ እስካሁን ባለኝ መረጃ የተሻለ የሚባለው መንገድ ይሄ ነው አዲስ ነገር የሚኖር ከሆነ አሳውቃቹሀለው ✅
Jun 21, 2024