ሁለት የተለያ እምነት ያላቸው የሚዋደዱ ሰዎች ትዳር ቢመሰርቱ ችግሩ ምንድነው ከሀይማኖትም ከማህበረሰቡ አንፃር🙏🙏🙏
Jun 20, 2024Ende orthodox antsar ayimekerim bayigabu yemeretal
Jun 21, 2024ሁለት የተለያ እምነት ያላቸው የሚዋደዱ ሰዎች ትዳር ቢመሰርቱ ችግሩ ምንድነው ከሀይማኖትም ከማህበረሰቡ አንፃር🙏🙏🙏
Jun 20, 2024Ende orthodox antsar ayimekerim bayigabu yemeretal
Jun 21, 2024Wha ena zeyit aykelakelm
Jun 21, 20241. Ye ljus haymanot mn lihon new? 2. Behalatoch lay yeminorut wechiwoch (2 religions slehone) 3. Be huletachu families mekakel yeminorew relationship tenegna yhonal?
Jun 21, 2024Slelelaw haymanot ewqetu slelelegn tedafre menager alchlm gn in Islam endezi aynet neger ayfeqedm
Jun 21, 2024መጋባት ይቻላል ብዙዎች ተጋብተዋል በዚህ መንገድ። በቀበሌ ተፈራርመው ብቻ ይጋባሉ፣ በሰርግ ለመጋባት challenge ስለ ሚያደርግ በቤተሰብህ ዘንድ ወይም በቤተሰቧ ዘንድ ተቀባይነት ስለ ማይኖር ለሽምግልና ያስቸግራል( በርግጥ የሀይማኖታችሁም ቅርርብም ይወስናል) ነገር ግን በጣም ልዩነት ሲኖር ከመገለል እስከ መገደል risk አለው! ሲቀራረብ ደግሞ Mutual የሆነ perception ስለ ሚኖር ጫናው ይቀንሳል። እናንተ ብትዋደዱም የ society criticism ሰላማችሁን ይበጠብጣል። አንድ አይነት የእምነት program አይኖራችሁም simply አንድነት ይላላል። ቤቱ ሁለት አይነት color ይፈጥራል። ለማሳመን ቢከብድም ግን አንዳችሁ አንዳችሁን ለማሳመን ትሞክራላችሁ ወደ ራስ የማምጣት ፍላጎት ይጨምራል። ሰው ደግሞ ካመነበት ፈቀቅ ማለት ሞቱ ነው። ቀስ በቀስ በዚህ ምክንያት ሰላም ይሻክራል፣ ፍቅርም ይቀዘቅዛል። የምትወልዱት ልጅም በእምነት ወይም በመንፈሳዊ ህይወት ላይ ያልጠነከረ ሆኖ ያድጋል። if you are going to decide on your life, it's best if one of you have decided to be on either your side or her side at religious matter.
Jun 21, 2024In islam its not prohibted gn yetewesenu condition memualat alebet
Jun 21, 2024If the woman is Muslim she will regret it.
Jun 21, 2024Fikir yebeltal, if both of you think it through it's possible, tekebabrachu, andu ye adnun haymanot saynek meketel metechelu kehone, metewelduachew lejoch ye rasachewen haymanot endimertu metefekdu kehone, plus if you can keep both your families at bay, you can do it. So think whether you love each other that much and if this is worth it. And don't give two shits About society, best they can do is run their mouth. Religion wise be Orthodox yechalal, idk about the rest Good Luck
Jun 21, 2024የየትኛውም እምነት ተቋም አይፈቅም። ሁለቱም አንድ እምነት ተከታይ መሆን አለባቸው። በሳይኮሎጂ ካየኸውም ከእንደዚ አይነት ቤተሰብ የተገኙ ልጆች ሳይኮሎጂካል በጣም ተጎጂዎች ናቸው
Jun 21, 2024እኔ ልማል በአላህ አንቺም በቁልቢ ክርሽን ሳትፈቺው ነይ ከቤቴ ግቢ 🫶🏾
Jun 21, 2024