ሰለም ቤተሰቦች ሀዋሳ ዩኒቨ ተማሪ ነኝ እና ጓደኛ አለችን እወዳታለሁ ከተዋዋቀን አመት አልፎናል አንድ ክላስ ነን አንዳንንዴ we both flirt እንዳንዴ ደግሞ ደግሞ she talks about her boyfriend ምናምን እና ያናድደኛል ልክ ነገር ባይሆንም እና የሆነ ቀን ተሳሳምን ከዛ መሃል ላይ ተደባበርን ምናምን እና ግን በቅርቡ we had a good date ነገር እና ጥያቄ እሷ bf እያላት ከእኔ ጋር ስትሆን ምን ማድረግ አለብኝ?
Jun 20, 2024እንዳንተ ደሞ የሷ bf ተነስቶ girlfriendኤ ከመሬት ተነስታ ችላ ማለት ጀመረቺኝ ብሎ እዚው ይጠይቃል 🤦♂
Jun 20, 2024