ኧረ መላ በሉኝ በ9 አመቱ ነው ከሀገር የወጣው ብዙ ነገሮቹ እደ ሀበሻ አደለም even በጋብቻ አያምንም ሰርግ ፊርማ የኔን ፍቅር አይለካም በፍቅርሽ እንጂ በወረቀትሽ አላሰርሽኝም ይላል አንድ ቤት እስከኖርን ሚስቴ ነሽ ምናምን ምናምን... ከዚ ውጭ በአንዱም ነገሩ አስከፍቶኝ አያቅም ግን ይሄ ነገሩ ልክ ነው እኔስ በቃ አሁን ባሌ ነው ማለት እዴት ነው ምችለው እሺ ቤተሰብስ ምን ብዬ ነው ምነግረው እሱ የማይደራደርበት አቋሙ ነው ግራ ገባኝ አሁንስ
Jun 20, 2024Cheat code of players....yemiwedsh wend emotional connection endale huno custom behonewm way yerasu new yemiyaregsh
Jun 20, 2024