# urgent ሀይ ካናዳ በኮንፍረንስ ቪዛ ተመታልኝ እና ነገሩ last year ነው ያገባውት ኖርማል የሆነ ገቢ አለን ግን እዚ ሀገር ላይ ምንም እርግጠኛ መሆን አይቻልም እና ብዙ ሰው ሄደሽ ቅሪ አሉኝ ባለቤቴም የሚቀጥለው አመት ተመሳሳይ ቪዛ ያገኛል ግን ያሳሰበኝ አንድም ካናዳ የሚኖር አላቅም ምን እደሚጠብቀኝም አላቅም ስራ የለም ላይፍ እዛ ከባድ ነው ሲሉ ነው ምሰማው በሁላ ቢቆጨኝስ ብዬ ፈራው እስኪ አማክሩኝ #urgent
Jun 20, 2024ኸረ እዛማ የተሻለ ኑሮ ነው እምትኖሪው ስራም በሽ ነው ለስራ ብቁ መሆን አለብሽ በትንሹ international መንጃ ፍቃድ አረ ብዙ ስራ አለ ሲባልም እንደሰማሁት የኔ ወንድም canada new yalew ፈታ ያለ ህይወት ነው እሚኖረው ከፕሌን ሲወርድ አሳይለም ጠየቀ ከዛ ለትንሽ ወር አራሳቸው ቤት ሰተውት ምግብ እያበሉት ምናምን ነው እሚኖረው ግን እንደፈለገ መንቀሳቀስ አይችልም ቤቱን እራሱ ሲያሳየን😍 እና ሂጅ እና አሳይለም ጠይቂ
Jun 20, 2024