Selam AAE members እኔ የራሴ የሆነ የፊልም Idea ነበረኝ ያው የራሴ ባይሆንም የሆነ የ20 ደቂቃ የYouTube Video አየውና በዛ ላይ የተመሰረተ ቢያንስ ከ1 - 2 ሰዓት ሊረዝም የሚችል ፊልም አለኝ እና በዛ ገንዘብ መስራት ፈልጌ ነበር:: አሁን ላይ ላፕቶፕ በጣም ነው ሚያስፈልገኝ እና በፍጥነት ላፕቶፕ መግዛት አለብኝ እና በዚህ የፊልሙ idea ተነስቼ Movie Script ልፃፍ ነበር ግን በስልክ በጣም ከባድ ነው ነው በዛ ላይ የኔ ስልክ በጣም ስታክ አለው 😁 ፊልሙ ቢሰራ በጣም ምርጥ እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ ለመስራት ብዙ ካፒታል ማይጠይቅ ነው ብቻ እስቲ በዚህ ገንዘብ ማግኘት ምችልበት መንገድ ካለ ንገሩኝ Just PC ለመግዛት ሚያስችለኝን ገንዘብ ላገኝበት ምችልበት መንገድ ካለ Without Writing full script. Just Any methods pls 🥲
Jun 20, 2024Tnsh Tap tap arg 😁
Jun 20, 2024