ጥያቄ ለሙስሊሞች፣ አላህ በ ቁርአኑ ሱረቱል "አንፋል" ላይ ከታች እንዳስቀመጥኩላቹ ብሏል እናም እስቲ አስረዱኝ ሙስሊም ያልሆኑ ወገኖችን ተዋጉ አይዟቹ ታሸንፋላቹ እያለን ነው? እውነት ሙስሊም ያልሆነን ሰው መግደል ያፅድቃል ነው? እስቲ ሎጂካል ሆናቹ መልሱልኝ يَا أَيُّهَا النَّبِيُّ حَسْبُكَ اللَّهُ وَمَنِ اتَّبَعَكَ مِنَ الْمُؤْمِنِينَ 8:64 አንተ ነቢዩ ሆይ! አላህ በቂህ ነው፡፡ ለተከተሉህም ምእምናን (አላህ በቂያቸው ነው)፡፡ يَا أَيُّهَا النَّبِيُّ حَرِّضِ الْمُؤْمِنِينَ عَلَى الْقِتَالِ ۚ إِن يَكُن مِّنكُمْ عِشْرُونَ صَابِرُونَ يَغْلِبُوا مِائَتَيْنِ ۚ وَإِن يَكُن مِّنكُم مِّائَةٌ يَغْلِبُوا أَلْفًا مِّنَ الَّذِينَ كَفَرُوا بِأَنَّهُمْ قَوْمٌ لَّا يَفْقَهُونَ 8:65. አንተ ነቢዩ ሆይ! ምእምናንን በመዋጋት ላይ አደፋፍራቸው፡፡ ከእናንተ ውስጥ ሃያ ታጋሾች ኖሩ ሁለት መቶን ያሸንፋሉ፡፡ ከእናንተም መቶ ቢኖሩ ከእነዚያ ከካዱት እነሱ የማያውቁ ሕዝቦች ስለኾኑ ሺህን ያሸንፋሉ፤
Jun 20, 2024እኔ ሙስሊም አይደለውም ግን ከዚ በፊት ብዙ ጊዜ በጣም ብዙ ጊዜ ተጠይቆ ተመልሶዋል
Jun 20, 2024