ጌታ ኢየሱስ በ ማቴ16:18 ላይ የመሰረታት ትክክለኛዋ ቤተ ክርስቲያን የቷ ናት? ከ bible እና በ apostolic secession እንፃር ብታስረዱኝ ኘሮቴስታንቶች ብትመልሱልኝ ደስ ይለኛል ?😍😍😍😍
Jun 20, 2024Physical adelechm
Jun 20, 2024ጌታ ኢየሱስ በ ማቴ16:18 ላይ የመሰረታት ትክክለኛዋ ቤተ ክርስቲያን የቷ ናት? ከ bible እና በ apostolic secession እንፃር ብታስረዱኝ ኘሮቴስታንቶች ብትመልሱልኝ ደስ ይለኛል ?😍😍😍😍
Jun 20, 2024Physical adelechm
Jun 20, 2024Bemejemerya ... accorduig to the bible the church is defined in 3 ways 1. A single person 2. Collection of chrstians 3. The building where chrstians gather Yemegemeryawa betekrstian yetemesretechew be 40 Ad be antsokia currently in syria new ... hmm if ure intrested in church history ena how ended up this much divided ... i can send u a pdf ... say hi !
Jun 20, 2024Keep reading
Jun 20, 2024'የገሃነም ደጆችም አይችሏትም' ማቴዎስ 16 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁸ እኔም እልሃለሁ፥ አንተ ጴጥሮስ ነህ፥ በዚችም ዓለት ላይ ቤተ ክርስቲያኔን እሠራለሁ፥ የገሃነም ደጆችም አይችሉአትም። ¹⁹ የመንግሥተ ሰማያትንም መክፈቻዎች እሰጥሃለሁ፤ በምድር የምታስረው ሁሉ በሰማያት የታሰረ ይሆናል፥ በምድርም የምትፈታው ሁሉ በሰማያት የተፈታ ይሆናል። ሁለት ነጥብ! 1 ▣ ተደራሲው የመጀመሪያው ነጥብ በዚህ ክፍል ላይ ቀጥታ Address የተደረገው ጴጥሮስ መሆኑ ነው። ከሁለት ምዕራፍ በኋላ ደግሞ ይኸው ራሱን ስልጣን ኢየሱስ ለተቀሩት ሀዋርያት ሲሰጥ እናገኛለን። ባጭሩ ይህ ክፍል ኢየሱስ ለጴጥሮስ (ወይም ለሐዋርያቱ) ስለሰጠው ስልጣን የገለጠበት ክፍል እንጂ ስለድህረ-ሐዋርያዊ ቤተክርስቲያን (Post-Apostolic Church) አንዳች የሚያወራው ነገር የለም። 2 ▣ 'የገሃነም ደጆች' #ደጆች ➾ ይህ ቃል ትልቅ በርን የሚገልፅ ነው። ለሰዎች መግቢያና መውጫ የሚያገለግል ፤ እንዲሁም ስልጣንን ወይም አቅምን የሚገልፅ ነው። በጭራሽ መሳሳት ካለመቻል ጋር የተያያዘ ትርጓሜም አጠቃቀምም የለውም። #ገሀነም ➾ ይህ የሞቱ ሰዎች የሚሄዱበት ስፍራ ነው። እነዚህ ሁለት ቃላቶች በተናጥልና በአንድነት በቅዱሳት መፅሐፍት ውስጥ በብዙ ቦታዎች ጥቅም ላይ የዋሉ ሲሆን ከዛም በዘለለም ጥንታዊ በሆኑ ሌሎች Secular ሰነዶች ውስጥም ጥቅም ላይ ውለዋል። በዚህ ሁሉ ውስጥ በአንድነትም ይሁን በተናጥል አንድም ስፍራ የመሳሳት አለመቻልን ትርጉም ይዘው ገብተው አያውቁም። ይህ ክፍል ቤተክርስቲያን ከጭለማው አለም ከሚደርስባት ጥቃት ተጋፍጣ አምልጣ በስተመጨረሻ አሸናፊነት የእርሷ እንደሚሆን የሚናገር ክፍል ነው። @zanchor @zanchor
Jun 20, 2024https://t.me/LOVE_Of_WISDOM Come here and raise your questions we can discuss
Jun 20, 2024https://t.me/ZANCHOR https://t.me/ZANCHOR Yahan channel eye...or tayekawu🙌... arif maselatagnale baya asebalahu
Jun 20, 2024#education Hey guys am 19 year old F ena I am interested in psychology is there anyone can talk to me about the course I really wanna know about it thank you🙏
Jun 21, 2024እየሱስ ምንም አልተመሰረተም ፤ ትምህርት ብቻ ነው ያስተማረው።
Jun 20, 2024የለችም ፈርሳለች የአሁኗ ቱርክ ላይ ነበረች ቢያንስ ከሶስት መቶ ምናምን አመት በፊት ነው የጠፋችው
Jun 20, 2024