ሰላም እንዴት ናችሁ ቤተሰብ ምክራችሁን እፈልጋለሁ ። በጣም የማፈቅራት ልጅ አለች ስጠይቃት ፍቅረኛ አለኝ በላኝ ነበር ግን ከሆነ ጊዜ በሃላ በደንብ ስጠይቃት እንደተለያየች ነገረችኝ ። ግን አሁን ላይ relationships ላይ መግባት እንደማተፈልግ ነገረችኝ ግን እነደምንም አሳምኛት በቅድሚያ ሁለታችንም እንተዋወቅ ብላኝ ቀስ በቀስ በደንብ በሚባል ደረጃ ተግባብተን የሆነ ጊዜ ላይ በቃ እርሳኝ ማለት ጀመረች ከዛ አሁን ላይ ብቻየን መሆን እፈለጋለሁ ብላ እንደ እህትህ እየኝ አለችኝ ። እኔ ደግሞ የባሰ ፍቅር ያዘኝ ምን ላድርግ ምክራችሁን ለግሱኝ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ።
Jun 19, 2024Ena kalfelegechih be gd new? Accept and move on dude
Jun 20, 2024