#other
ያለፈው ሰኔ የዓመት unlimited data package ገዝቼ ሁለት ወር እንደተጠቀምኩበት በአማራ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ ኢንቴርኔት ሳልጠቀም ዓመት ሞልቶኝ " ፓኬጅህን ጨርሰሃል" የሚል ሜሴጅ ገባልኝ። የዚህ ነገር መፍትሔው ምንድን ነው? ቴሌ መጠየቅ አለብኝ?
Jun 19, 20243 engagements
ያለፈው ሰኔ የዓመት unlimited data package ገዝቼ ሁለት ወር እንደተጠቀምኩበት በአማራ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ ኢንቴርኔት ሳልጠቀም ዓመት ሞልቶኝ " ፓኬጅህን ጨርሰሃል" የሚል ሜሴጅ ገባልኝ። የዚህ ነገር መፍትሔው ምንድን ነው? ቴሌ መጠየቅ አለብኝ?
Jun 19, 2024Of course you can, why not. Just ask them on 994 or go in person and hear what they have to say
Jun 19, 2024Tebeltehal bro,there is no compensation ,you are living in Ethiopia
Jun 19, 2024Mengistn nw meteyek yalebih, bergt telem yemengist nw gin ...🤷♀
Jun 19, 2024