HABATMU52
#other
ጤና ና ሰላም እየተመኘሁ, እስቲ አንድ ነገር ተባበሩኝ, telegram ላይ የምታውቋቸው አሪፍ content creators ካሉ ብታጋሩኝ, ለምሳሌ እንደ wonder soul ወይም sost kilo ምታውቋቸው ከሆነ እንደነዚህ አይነት ልጆች ቻናሎች ወይ ግሩፕ ሼር ብታደርጉልኝ በጣም ደስ ይለኛል, አመሰግናለሁ 😊
Jun 18, 20249 engagements
ጤና ና ሰላም እየተመኘሁ, እስቲ አንድ ነገር ተባበሩኝ, telegram ላይ የምታውቋቸው አሪፍ content creators ካሉ ብታጋሩኝ, ለምሳሌ እንደ wonder soul ወይም sost kilo ምታውቋቸው ከሆነ እንደነዚህ አይነት ልጆች ቻናሎች ወይ ግሩፕ ሼር ብታደርጉልኝ በጣም ደስ ይለኛል, አመሰግናለሁ 😊
Jun 18, 2024@TheReboot
Jun 19, 2024አሜን ለጤና እና ለሰላሙ ዋናው እሱ ነው
Jun 18, 2024