ትንሽ ሊረዝም ይችላል ግን ይጠቅማችዃል :: so i am not a social person ena bezi guday ke mother gar hule enetalalen but i was talking to her the other day and she told me that አንድ ሰዉ ጋር ልቅሶ ካልደረስክ እነሱም አይመጡም እና ደሞ ለምሳሌ መዋጮ አዋተህ ባትበላ እነሱም ገንዘብ ብቻ ልከዉ ዞር እንደሚሉ ምናምን ይሄ ልክ ይመስላችዃል ? እና ለምሳሌ ሰዎች የሆነ ዝግጅ አዘጋጅተዉ የመጣውን ትተዉ ያልመጡ 3 ሰዎችን ማብጠልጠል ምናምንና የማህበረሰባችንን ስነልቦና ለማየት ስሞክር እጅግ የተጎዳ ሆኖ አግኝቼዋለሁ :: What do think ?
Jun 18, 2024አሁን የተጎዳ ስነልቦና ያልከው ማህበረሰብ ባይገርምህ ላለፉት 10+ ክፍለዘመናት ተቋቁሞ ሀገርን ሀገር አድርጎ የተጏዘበት መንገድ ነው .. አሳዛኙ ነገር ግን በዘመናይነት እያመካኘን እኛ ብኩኖቹ እድሩንም እቁቡንም ዝክሩንም ሽምግልናውንም ... ብዙ ብዙውን አሽቀንጥረን ስንጥል ... እነሱን ብለን ምንደሰኩርላቸው ነጮች እኛ የጣልነውን ማንነታችንን እነሱ አሁን እየሰበኩት ይገኛል ... ፈጣሪ ይርዳን ብቻ
Jun 18, 2024