ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናቹ አንድ ጥያቄ ነበረኝ የሆነችን ልጅ ጋር እንደቀልድ Friend ሆንን ግን ብዙም ሳይቆይ በፍቅሯ ወደኩኝ ነገር ግን እሷ ጓደኛዋ መሆን ብቻ እንደምትፈልግ ነገረችኝ እና እኔ ደግሞ በጓደኝነት ማስመሰል ሰለቸኝ ምን ማድረግ አለብኝ ? Should I stay or should I go ?
Jun 18, 2024Leave...buhala bsobh kemtgoda be gize move on🙌
Jun 18, 2024