Butz57
#other
ከተመረኩኝ አንድ አመት ሊሆነኝ ነው። ስራ መቀጠር የሚባል ነገር የማይታሰብ ነው ምክንያቱም CV ወደ email ከማስገባት የዘለለ ምንም ማድረግ አይቻልም። እነሱም check ማድረግ ሁላ አይፈልጉም። ቤት መቀመጥ ደግሞ በጣም ነው የሚያስጠላው! እስኪ እንደ እኔ ሆናችሁ የነበራችሁ አሁን ግን ወደ ሌላ ነገር shift ያረጋችሁ ካላችሁ መፍትሔ አጋሩኝ 🙏
Jun 18, 20249 engagements