Nich_ol155
#technology
ሰላም ሰዎች የwifi ብልሽት ለማመልከት ስንት ስንት ላይ ነው የሚደወለው 994 መልስ አይሰጡም Pls አስቸኳይ ነው 🙏
Jun 18, 202414 engagements
ሰላም ሰዎች የwifi ብልሽት ለማመልከት ስንት ስንት ላይ ነው የሚደወለው 994 መልስ አይሰጡም Pls አስቸኳይ ነው 🙏
Jun 18, 2024Metew serut weys endet new yenem tebelashto neber
Jun 25, 2024994 be 11 bet selk moker
Jul 10, 2024@EthiotelecomChatBot እዚህ ላይ አውራቸው። ግን ትዕግስት ይጠይቃል እስኪመልሱልህ attention ሰጥተህ ጠብቅ። ቆይተው ይመልሱልህና ቶሎ ካልመለስክ እንደአዲስ ነው የሚጀምረው።
Jun 18, 20248994 lay text adrg
Jun 18, 2024ገና ጨጓራ በሽተኛ ትሆናለህ ማንም አይደርስልህም
Jun 18, 2024https://t.me/EthiotelecomChatBot be ezi magnet techlalek
Jun 18, 2024127
Jun 18, 2024