Bold25
#business
የቤት ካርታ አስይዤ እስከ 500,000 ብር ከባንክ ለመበደር አስቤ ነበር የራሴን ስራ ለመስራት እና ስለ ወለዱ፣ ስለ ገደቡ እና ምን አይነት ስራ ብሰራ ብድሩን መመለስ እንደምችል እስቲ ሀሳብ ንገሩኝ ቤተሰቦች
Jun 17, 20247 engagements
የቤት ካርታ አስይዤ እስከ 500,000 ብር ከባንክ ለመበደር አስቤ ነበር የራሴን ስራ ለመስራት እና ስለ ወለዱ፣ ስለ ገደቡ እና ምን አይነት ስራ ብሰራ ብድሩን መመለስ እንደምችል እስቲ ሀሳብ ንገሩኝ ቤተሰቦች
Jun 17, 2024አታርገው አርፈህ ተቀመጥ
Jun 17, 2024Yemtserawn satawk ena awachnetun satawk atbeder!
Jun 17, 2024በደና ዋጋ አከራዪው ከምትበደሪ
Jun 17, 2024Atadrgew man be ahun gize endezi risk mewsed ykebdal...lela neger lemesrat mokr ykrbh...
Jun 17, 2024Beahun sat atargew. Mnm le bussines yemihon environment yelem. Demom bet asizeh ayhonm. Lela birr binorh rasu atjemer betam small yehine bussines kalhone beker
Jun 17, 2024