ሰላም ሰዎች እንዴት ናችሁ ......👩🦰 እባላለሁ የአርባምንጭ ዩንቨርስቲ 1ኛ አመት ተማሪ ነኝ እና ቀጣይ አመት jornalism ለመምረጥ አቅጃለሁ ከዚሀሰ በፊትም የ 4 አመት የሬድዮ ፕሮግራም ልምድ አለኝ ነገር ግን ቤተሰቦቼን ጨምሮ ሌሎች ሰዎች ሌላ ትምህርት እንድማርና ይሄን መምረጤ ወደፊት እንደሚቆጨኝ እየነገሩኝ ነው እኔ ግን የምፈልገው ትምህርት ነው እና የትኛውን ሀሳብ እንዳስተናግድ ትመክሩኛላችሁ 🙄
Jun 17, 2024Beteseb bemesmate ene 2 years loss adrgealew... they literally know nothing ena flagotshn bcha teketey... beza lay 4 years lmd alegn bleshal, you're already practicing it eko. Endatsemiyachew!
Jun 17, 2024