#business
ኣረ ግን ሰዎች እንዴት ነው የምትኖሩት ? እስኪ ስራ አግኝታችሁ ጥሩ ደሞዝ ተከፋይ ወይም የራሳችሁን ነገር ከፍታችሁ በዛ የምትተዳደሩ ሰዎች ግን እንዴት ተሳካላችሁ?
Jun 17, 202410 engagements
ኣረ ግን ሰዎች እንዴት ነው የምትኖሩት ? እስኪ ስራ አግኝታችሁ ጥሩ ደሞዝ ተከፋይ ወይም የራሳችሁን ነገር ከፍታችሁ በዛ የምትተዳደሩ ሰዎች ግን እንዴት ተሳካላችሁ?
Jun 17, 2024የፈለገውን ያህል ከፍተኛ ተከፋይ ሆነህ ብትቀጠር የዛኑ ያህል ወጪ ብዙ ነው እና ከ3ኛውም ሳምንት ጀምሮ መበደር ትጀምራለህ። የድሮ አለቃዬ ከኔ ሁላ ይበደር ነበር ያው ባይመልስልኝም ..አሁን ደሞ የብድር ደምበኛ ሆኛለው እኔ እራሴ😂
Jun 17, 2024ጤንነት ነው ዋናው
Jun 17, 2024