እኔ የምላቹ ግን ይሄንን አባባል ምን ያክል ታምኑበታላቹ (እንድ ቀን ያልፍላቹዋል )? የት ነው ያ ተቀን ግን
Jun 16, 2024አንድ ቀን ፈጣሪ ሲፈቅድ። ዝቅ ያልነው የተናቅነው የተረሳነው ከነመኖራችንም የማንቆጠረው ከፍ ከፍ እንላለን ገና ፈጣሪ ከወደቅንበት ያነሳናልከኛ የሚጠበቀው አካሄዳችንን ከፈጣሪ ጋር ማድረግ እንዲሁም ተስፋ ሳንቆርጥ መጣር መታገል ነው።ያ ቀን ግን ሩቅ ይመስላል እንጂ ቅርብ ነው።አዎ ለሁሉም ጊዜ አለው ፈጣሪ ያነሳናል ገና።
Jun 17, 2024