#education
ሰላም ጤና ይስጥልኝ የ12ተኛ ክፍል ተማሪ ነኝ እና ትምህርት ቤታችን ዲፓርትመንት ምረጡ አሉን እኔ ምንም አልገባኝም የሚያስረዳኝ ሰው ይኖራል ስለ አዎንታዊ ምላሻቹ አመሰግናለው
Jun 16, 20242 engagements
ሰላም ጤና ይስጥልኝ የ12ተኛ ክፍል ተማሪ ነኝ እና ትምህርት ቤታችን ዲፓርትመንት ምረጡ አሉን እኔ ምንም አልገባኝም የሚያስረዳኝ ሰው ይኖራል ስለ አዎንታዊ ምላሻቹ አመሰግናለው
Jun 16, 2024Department eko gebi lay or college lay new mimieretew gin Department malet social temari kehonachu /business management ,accounting , marketing bezu amarachoch alu Natural temari kehonach demo Engineering ,tena ,computer science ena lela amarachoch alu malet new.
Jun 16, 2024Yemin gud tikim yelewum zm bilesh 1 nger mirech wutet kemetalish gena fresh man course temiresh nw department mitmerchiwu
Jun 17, 2024