#religion
ሰላም ሰዎች please አስቸኳይ ነው የግቢ ጉባኤ ተመራቂ ጓደኞቼ ሀይማኖታዊ የሆነ የስጦታ እቃ ብዙም ሳይወደድብኝ ምን ልስጥ? ሀዋሳ ነው ያለሁት ከየት አካባቢ ልግዛ? አመሰግናለሁ🙏
Jun 16, 20242 engagements
ሰላም ሰዎች please አስቸኳይ ነው የግቢ ጉባኤ ተመራቂ ጓደኞቼ ሀይማኖታዊ የሆነ የስጦታ እቃ ብዙም ሳይወደድብኝ ምን ልስጥ? ሀዋሳ ነው ያለሁት ከየት አካባቢ ልግዛ? አመሰግናለሁ🙏
Jun 16, 2024መጻሕፍት የፀሎት መጻሕፍት ስዕል አድኅኖ ቦታ ገብርኤል አካባቢ/ዙሪያ
Jun 16, 2024