#religion
ሰላም ቤተሰቦች ለ 2 ወር ኦርቶዶሳዊ መንፈሳዊ የስብከት ስልጠና የሚሰጥበት ምታቁት አለ እንዴ plsss
Jun 16, 202416 engagements
ሰላም ቤተሰቦች ለ 2 ወር ኦርቶዶሳዊ መንፈሳዊ የስብከት ስልጠና የሚሰጥበት ምታቁት አለ እንዴ plsss
Jun 16, 2024ፓያሳ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን check አርግ I have been there also geez ያስተራሉ
Jun 16, 2024የክረምት ኮርስ በሰንበት ት/ቤቶች አለ። ከዛ በተጨማሪ ደግሞ የርቀት ት/ት በጊቢ ገብርኤል፣ ጎፋ ገብርኤል እና በተምሮ ማስተማር(ምስካዬ) ሰንበት ት/ቤቶች ይሰጣል። በቴሌግራም ቻናላቸው ላይ ማግኘት ትችላለህ ስለምዝገባ እና እንዴት መማር እንደምትችል
Jun 16, 2024"ተዋሕዶን እንወቅ" ያስተምራሉ @amanuel2eight inbox them
Jun 16, 2024Contact @deaconcherinet
Jun 16, 2024I think be hulum ሰንበት ትምህርት ቤቶች yisetal meselegn .
Jun 16, 2024