Hello guys weird yehone storyen lagarachhu ena hasabachhun stugn 21 አመቴ ነው ከ4 አመት በፊት በእድሜ የምንቀራረብ ፍቅረኛ ነበረኝ it was toxic r/ship እና ከሆነ ሰአት በኋላ ሰልችቶኝ እንለያይ ብዬው ተለያየን በዛ time በቤተሰብ ከወደድኩት እንዳገባው በሚል እንድንቀራረብ የተደረገ ባል መጣልኝ በጣም ይንከባከበኛል አክብሮትም ይሰጠኛል ይወደኛል ግን ወደ 35 አመት ገደማ ይሆነዋል...ሁልጊዜም ግን ex እንታረቅ ይለኝ ነበር እኔም ስሜቴ ሙሉ በሙሉ አልጠፋም ነበር then በአጋጣሚ ex ጋር ተገናኘንና ሳመኝ ...በቤተሰብ የመጣልኝን ባል cheat እንዳደረኩበት እና እንደማልሆነው ነገርኩት ግን እሱ it's okay ይቅር ብዬሻለሁ አንቺን ማጣት ነው የማልፈልገው አለኝ እኔ ደሞ ለልጅነት ፍቅሬ ስሜት አለኝ .... ሴቶች እስኪ እናንተ ብትሆኑ የምትወዱትን እሱም ቢወዳችሁም እንደዚህኛው የማይንሰፈሰፍላችሁን ወንድ ትመርጣላችሁ ወይስ በእድሜ የሚበልጣችሁን ባል የሚሆናችሁን ወንድ ????
Jun 15, 2024She said her ex was toxic but she chose him over the nice guy,take notes guys. Don't be the nice guy,be toxic,hurt their feelings,cheat on them, insult and they will love you 😊
Jun 16, 2024