#personal
ለራስ የሚሰጥ ከፍተኛ ግምት አለኝ ብሎ የሚያስብ አለ እና እራሳቸንን ከፍተኛ ግምት እንደሰጠን በምን ማወቅ እንቸላለን?
Jun 15, 202416 engagements
ለራስ የሚሰጥ ከፍተኛ ግምት አለኝ ብሎ የሚያስብ አለ እና እራሳቸንን ከፍተኛ ግምት እንደሰጠን በምን ማወቅ እንቸላለን?
Jun 15, 2024which means የEgo ባህሪ የኢጎ ባህሪ መገለጫዎቹ ለአንተ የሚያቅትህ ነገር እንደሌለ🙅 ማሰብ❗️ አንተ ከሁሉም እምትሻል እምትበልጥ እንደሆንክ ማሰብ❗️ with out effort ስኬት🎯እሚባልን ነገር እምታስብ ከሆነ❗️ የኢጎ ባህሪ አለብህ ማለት ነው፡፡ እንዲሁም ከማንም ምንም ነገር አለመጠበቅ ከሰው እምጠብቀውን በራስህ ማድረግ💪 እንደምትችል ማሰብ❗️🤔 ተበዳይ😭 እንደሆንክ ማሰብ❗️ ለራስህ እራስህ ብቻ እንዳለኸው ማሰብ ሁሌ ልክ እንደሆንክ ማሰብ ምንም ሳትራ እንቅስቃሴ ሳትጀምር ተኝተህ ነገ ሀብታም ተፅእኖ ፈጣሪ ታዎቂ ዝነኛ እንደምትሆን እምታስብ ከሆነ❗️ የego ባህሪ አለብህ ማለት ነው
Jun 15, 2024ሁሉም ችግሮች በኔ ብቃት ይፈታሉ ብለህ ታስባለህ? መልስህ አዎ ከሆነ ለራስህ ከፍተኛ ግምት አለህ!
Jun 15, 2024bemejemrya ego kalbke endalbke atwkem eko
Jun 15, 2024በሰጠኸው ግምት ተፈጥፍጠህ ስትወድቅ
Jun 16, 2024አብዛኛው ግዜ ለራስ ዝቅተኛ ግምት ነው ሰው የሚኖረው ። እሱን ለማወቅ ደግሞ ስለ ራስህ ስራዎች ወይ ፎቶዎች ያለህን አስተያየት ማስተዋል ነው።
Jun 15, 2024