#personal
አንድ ነገር ልጠይቃቹማ ምናልባት ceo ወይ hr ካላቹ በየintetview what do u achieved ? After 5 years where do u see ur self ምናምን ሚሉ ጥያቄዎች ግን አይሰለቹም በዚ ነው እንዴ ጎበዝ ሰራተኛ ምታገኙት ወይ ለትንሽ ስኣት መሞከር የሚሰራውን ስራ በጣም bullshit የሆነ ጥያቄ ነው
Jun 15, 20241 engagements

Jun 15, 2024