እረ ጋይሶች በጣም ጨንቆኛል፡ AA university, 1st yr ተማሪ ነኝ፡ ፋሚሊ ሃብታም አይደሉም እኔም ከ ግቢ ስወጣ ስራ ማግኘት ከባድ እንደሚሆን አቃለው። እቤት ውስጥም የመጀመሪያ ልጅ ነኝ፡ ላይፋቸውን መቀየር አለብኝ። ስለዚ እየተማርኩ ጎን ለጎን ልሰራው ምችለው ነገር ጠቃሚ ምክሮች እና ሂወቴ ላይ ሊረዱኝ ሚችሉ ሰዎች የት አገኛለው፡ እባካችሁ እርዱኝ 😔🙏
Jun 14, 2024Bro litekmehm laytekmhm yechelal yaw endakerarebh ena endayayazeh naw ene gen yehone telegram group ale eza wust yalut sewoch betam active nachew yiredadalu bezu negwr yasreduhal ye commision siram mnamn andande yamechachalu @TheReboot
Jun 15, 2024