RubyTuna280#businessሠላም ለናንተ ይሁን። ለእንሰሳት መኖ የሚሆን የሚዘራ ጥሩ ምርት የሚሰጥ የሳር ዘር ጠቁሙኝ እስኪ። ዋጋ እና የት እንደማገኝም በዛው። አመሠግናለሁ።Jun 14, 20240 engagements