ሰላም ሰላም 🖐️🖐️ አኔ 22 ነኝ መኖር መሮኛል ምንም የምኖርለት ነገር የለኝም ጉአደኛ የለኘም አና በራሴ ደስተኛ አየደለሁም አያንደንዱ ያለኝ ነገር ያስተላኛል ሰው ይወደኛል ብይ አላስብም እና በዛ ምከንያት ከ boyfriend ጋ ተጣላሁ ግን እሱንም መርሳት አልቻልኩም i think esu move on adergual gn hulem እኔ ካወራሁት ያወራኛል እንደዛ ማድረጉ ደሞ እኔ ሊገለኝ ነው pls help our sis 🙏🙏🙏🙏🙏
Jun 14, 2024.