#entertainment #Problem ዛሬ የኔ ልደት ቀን ነው🎂🎁😊 መልካም ምኞት ተመኙልኝ🧞♀ 2)ሰው በልደቱ ቀን📅 ጥሩ ቀን አያሳልፍም እሚባለው ነገር እውነት እንዴ 3)ዛሬ የ ሪሚዲያል ፈተና ነበር እና በ online ስንፈተን ነበር እና ሰዓቱ አልበቃኝም⏳ ነበር እና አለቀ 3 ጥያቄ ሲቀረኝ immediately zegagaw🔐 submit ሳልለው መጨረሻ ላይ ደሞ not allowed ይላል ግማሹ አትጨነቅ እራሱ automatically submit ያረጋዎል አለኝ ሌላው ደሞ ውዝግብ ያለ ሀሳብ ነገረኝ እራሱ submit ያረገዎል እንዴ? ፈታኞቹ submit ያረጋል አሉኝ ግን አላመንኩበትም 🙏 and wish me luck
Jun 14, 2024😭ረሳሁት😭 🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳 እንኳን ተወለድክ ወንድሜ 🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Jun 14, 2024