የ እውነት ጥንቆላ፣መተት፣ድግምንት አለ ብላችሁ ታምናላችሁ ? ማለትም በ ተጨባች ሁኔታ ሲደረግ ወይም ሲፈፀም አይታችዋል?
Jun 14, 2024ጥንቆላ አለ ግን ፍጹም ሰይጣናዊ ስራ ነው እንዳትሞክረው ማለትም ምትፈልገውን የሚያደርግልህ ሰይጣን ነው ማለቴ ነው ። በ orthodox ሃጥያት ነው
Jun 14, 2024የ እውነት ጥንቆላ፣መተት፣ድግምንት አለ ብላችሁ ታምናላችሁ ? ማለትም በ ተጨባች ሁኔታ ሲደረግ ወይም ሲፈፀም አይታችዋል?
Jun 14, 2024ጥንቆላ አለ ግን ፍጹም ሰይጣናዊ ስራ ነው እንዳትሞክረው ማለትም ምትፈልገውን የሚያደርግልህ ሰይጣን ነው ማለቴ ነው ። በ orthodox ሃጥያት ነው
Jun 14, 2024Belelaws
Jun 14, 2024Effective ሌላ ታሪክ በትክክል ሚሰሩት ጋ መሄድ ነው bro ቀላል ይሰራል እንዴ አንዳንዱ ነገሮች ከአእምሮ በላይ የሆኑ አሉ .. ቤትክ ላይ ከየት እንደሚመጣ ማታቀው ድንጋይ ይወረወራል በጣም ብዙ ግን ብትወጣም ምንም ምንጩን አታገኘውም
Jun 14, 2024ሴጣን የለም እያልከን ነዉ ማለት እኮ ነዉ ወንድሜ ከ እንደዚህ አይነት ነገር ለመዳን ሀይማኖትህን ማጠንከር ነዉ::
Jun 14, 2024መደረግ ይደረጋል። effective ነው ወይ ነው ጥያቄው።
Jun 14, 2024Let me take you gojam
Jun 14, 2024And ye mergeta lij askeymna tayewaleh😂
Jun 14, 2024አላምንም ምክንያቱም ምንም አይነት ማስረጃ የለም እሱን የሚደገፍ። በተጨማሪ አብዛኞቹ psychological effect ያላቸው ሲሆኑ በ placebo effect, cognitive biases የምመጡ ናቸው።
Jun 14, 2024ሚያደርጉ ሰዎች አሉ ግን ይሰራል ብዬ ከነ ጭራሹ አላምንበትም እንደ nocebo effect ያለ ነገር ይመስለኛል
Jun 14, 2024yeah
Jun 14, 2024That's one part of human history man i mean there is some spiritual stuff
Jun 14, 2024No እንደዛ አይነት ነገር ብኖር ሁሉም ሀብታም ቢሆን ነበር።
Jun 14, 2024