Selam guys! ምን መሰላችሁ ከቅርብ ጊዜ በፊት ሆስፒታል ሄጄ አስም አንዳለብኝ ተነግሮኛል እናም inhaler ታዞልኝ ሲነሳብህ ተጠቀመው እናም እራስህን ከ ጉንፋን እና ሽታ ካለው ነገር ጠብቅ ብለውኝ ነበር.ግን ሰዎችን ስጠይቅ ይቅርብህ inhaler አትጠቀም ጭራሽ ያብስብሃል ተው አሉኝ. እኔም ያው ብዙ ስለማያስቸግረኝ ተውኩት. ሰሞኑን ግን ጉንፋን ስይዘኝ አብሮ ጀመረኝ. እናም አሁን በጣም እያስችገረኝ ነው. ምን ትመክሩኛላችሁ. ሌላም መፍትሄ ካላችሁ🙏
Jun 13, 2024Just take "Salbutamol tablets" bro
Jun 14, 2024