ይቻላል ወይ?? ከልጅነቱ ጀምሮ ፈሪ የሆነ ወንድ ደካማ እና ደንጋጣ የሆነ ሴት ቀርቦ ለማነጋገር ከሰው ጋር ለመደባደብ እና ሌሎች ብዙ ነገሮችን ለመጋፈጥ የሚፈራ እና በቤተሰቡ እና በውጪው ሰዎች የተናቀ የተረሳ ብቸኝነትን መርጦ ራሱን አግልሎ ለተከፋ የ 20 አመት ወጣት ምን ትመክሩኛላችሁ? ይሄን ማስተካከል እችላለሁ?ፍረሃቴን ማጥፋት እችላለሁ especially ከልክ አልፎ ለሚመጣ ፀብ እና ድብድብ እራሴን ማብቃት እችላለሁ?እናም ዳግመኛ ወንዳወንድ ሆኜ ራሴን ማስከበር እችላለሁ??እባካችሁ አግዙኝ🙏 ልትሰድቡኝ ያሰባችሁ ሰዎቾ በዚ ጉዳይ የደረሰብኝን ብታውቁ በራሳቹ ትሰራላችሁ
Jun 13, 2024Arif guadegna yaz hule abrok yemihon meknyatum wloh new bahrih yemihonew ena demo sport sra(gym) bzu sew gura yimeslewal ena sport gym sesera confidence yimetal ena sewoch yemibezubet bota lemehed mokr like kuas meda ena beterefe fetarihn lemnew🙏🙏በርታ በል wendme🙌🙌
Jun 14, 2024