#technology
ሰላም national id በ Posta ቤት እንዲላክልኝ 623 ብር ከፍየ ነበር በቴሌብር በሁለት ቀን እናደርሳለን ሚል ፅሁፍ ኣይቼ ዛሬ 3ተኛው ቀኔ ነው እስካሁን ኣልደረሰኝም እና እንደዚህ ኣይነች ችግር ያጋጠመው ኣለ?
Jun 13, 20243 engagements
ሰላም national id በ Posta ቤት እንዲላክልኝ 623 ብር ከፍየ ነበር በቴሌብር በሁለት ቀን እናደርሳለን ሚል ፅሁፍ ኣይቼ ዛሬ 3ተኛው ቀኔ ነው እስካሁን ኣልደረሰኝም እና እንደዚህ ኣይነች ችግር ያጋጠመው ኣለ?
Jun 13, 2024Actually it's two accounts there telebirr ena 777 merchant mebal nger ena 777 merchant lay yelkwale sometimes so telebirr payment lay ayauytem so you have to go there and Tell em'
Jun 14, 2024Eshi amsegnalew gn yet hejia nw mteykachew Please tell me chenkoeghal
Jun 14, 2024Bayhon endet endekefelk ngeren
Jun 15, 2024