እኔ አሁን የመጀመሪያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ ነኝ ግን ውጤቴ በጣም ዝቅተኛ (2.6) ነው እና የ freshman ውጤት አንዴ ከወረደ ምንም ብለፋ ማሻሻል አይቻልም ይላሉ ግን የምፈልገውን field ያስገባኛል እና ማሻሻል እችላለሁ እንዴ please ንገሩኝ 🙏🙏🙏
Jun 13, 2024Who said that. 2.6 norot 3.7 yecherese sew awkalehu. Just keep up pushing bruh.
Jun 13, 2024