ሰላም ቤተሰቦች የአጎቴ ልጅ የወፍ በሽታ የሚባለው ይዞት ነበር እና የግል ህክምና አትውሰድ ብለው ነበር እና እባካቹ ምን ቢደረግ ይሄ ልጅ ይሻለዋል ቤተሰቦቹ አርፈዋል እናም የቤተሰብ ግቢ አብረን ነው ምን ኖረው ይሄ ቢደረግ ይሻለዋል ምትሉ እባካቹ ንገሩኝ አይኑ ቢጫ እየሆነ ነው እባካቹ
Jun 13, 2024Tolo Hakim bet wesedew. Limot hula yechelal. Eskezaw gen gubetu tegodto lihon selemichel alcohol endayteta, leloch yebahelem hone zemenawi medhanitoch endaywesed. Serious besheta new wede hakim bet wesedew plz. Atwesedew yaluk akalat moto betalekes halafinetun aywesdulehem.
Jun 13, 2024