ሰላም ጋይስ እንዴት ናችሁ አንድ የማላውቀው ሠው ሰላም ስንባባል እጁ ትንሽዬ ደምቶ ነበር እና ሰላም ሲለኝ ደሙ ነካኝ( እጄን በር መጥቶኝ ነው ብሎ እሱም መድማቱን በኃላ ነው ያወቀው) እኔ ደግሞ በሠዓቱ ውሃ አልነበረምና ከ40 ደቂቃ በኃላ በሣሙና በደንብ ታጠብኩት በእርግጥ እኔ እጅ ላይ ምንም አይነት የተቆረጠ ነገር አልነበረም ነገር ግን ፈራሁ ምናልባት ኤች አይ ቪ ቢኖርበት ይይዘኝ ይሆን ደግሞ እኮ የምታጠባ ሚስት አለችኝ ከዛ በኃላ ግንኙነት አድርገናል ለሚስቴ እና ልጆቼ ደግሞ የበለጠ ፈራሁ እስቲ ምን ትሉኛላችሁ??? ፈርቻለሁ
Jun 13, 2024Anteh endezi lmn tasbaleh sijemr yematawekew sew endet selam lilk yichlal HIV yeyazew sew endziw yastawekal ena kasasebk degmo kelal nw test tederg clinic weym kirb kaleh hospital hedek
Jun 13, 2024