ሰላም ሰዎች የ1ኛ አመት ተማሪ ነኝ።እና 1st semester ውጤቴም እንደኔ ቆንጆ ነው ብዬ አስባለሁ 2.17 ነው።እና አንድ subj ብቻ F አለብኝ።የዚን semester በተቻለኝ አቅም ውጤቴ ከፍ ባይል እንኳን ቢያንስ F እንዳይገባብኝ D እንዲሆንልኝ እየጣርኩ ነው። እና ልመረቅ 3 አመት ነው የቀረኝ።🤔 ይሄ exist exam የተባለ ነገር እያሳሰበኝ ነው🤔 የኛ ጊዜ የሚቀር ይመስላችኋል? እና ደሞ ጥቅሙ ምንድን ነው? እና ደሞ ከ1st year ጀምሮ የለፋንበት ውጤትም አብሮ ይደመራል አ እና ደሞ አሁን ያለኝ ውጤት በማእረግ ያስመርቀኛል አ ማለቴ ወደፊት ምናልባት እውቀት ተበርግዶልኝ ባሻሽል አንዳንድ ሰዎች የ1st year ውጤት ከወረደ ወረደ ነው በቃ ይላሉ። እውነት ነው?... በእርግጥ የኔ ወረደ አይባልም ቆንጆ ነው የሰራሁት..ቢሆንም ግን ይሻሻላል አይደለ ባሻሽል 🤔
Jun 12, 2024ስልሽ 2.17 arif ይመስልሻል ከምን አይነት ሰው ጋር ነው ምትውይው 🫢🫢
Jun 13, 2024